
ማን ሊቀላቀል ይችላል?
የዴንቨር የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድንን ለመቀላቀል በሮች ለሁሉም ሰዎች ክፍት ናቸው! የቤተክርስቲያናችን አባል፣ ጎብኚ፣ ወይም ስለ እግዚአብሔር ቃል እና እምነት መልስ የምፈልግ ሰው ሁሉ፣ የዚህ ህብረት አባል እንዲሆን ተጋብዞል።
Who Can Join?
Everyone is welcome to join an EECD Bible Study group! Whether you are a member of our church, a visitor, or someone seeking answers about faith, you are invited to be part of this growing community.
ምን መጠበቅ ይችላሉ
• ጥልቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፡ መጽሐፍ ቅዱስን በሚመሩ ጥናቶች፣ ወቅታዊ ትምህርቶች እና ግልጽ ውይይቶች መሳተፍ።
• ህብረት፡ ምግብን፣ ጸሎትን፣ እና የግል ምስክርነቶችን በምትካፈልበት ጊዜ ዘላቂ ወዳጅነት መገንባት።
• ጸሎት እና ድጋፍ፡ ስለርስዎ ክሚገዳቸው ሌሎች አባላት መንፈሳዊ እና ስሜታዊ ማበረታቻን መቀበል።
• ተግባራዊ አኖኖር፡ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መርሆችን በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ላይ እንዴት እንደሚተገብሩ ይወቁ እና በእምነት ጉዞዎ ማሳድግ።
What You Can Expect
. Deep Biblical Learning: Explore the Bible through guided studies, topical lessons, and open discussions.
•Fellowship: Build lasting friendships as you share meals, prayer, and personal testimonies.
•Prayer and Support: Receive spiritual and emotional encouragement from a community that cares.
•Practical Application: Learn how to apply biblical principles to your daily life and grow in your faith walk.
Contact us
Mesfine Kelekele 303 618 7894
Tamirat Tadesse 303 269 1190
Bamlaku Feeda 720 275 4980
Contact us
Mesfine Kelekele 303 618 7894
Tamirat Tadesse 303 269 1190
Bamlaku Feeda 720 275 4980