445 S. Lansing Street, Aurora, CO 80012
720-628-5919
contact@ethiodenver.com
"The belief that the Bible is the inspired Word of God and the ultimate authority for all matters of faith and practice. "
"መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አነሳሽነት የተጻፈ የእግዚአብሔር ቃልና በሁሉም የእምነትና የተግባር ጉዳዮች ላይ የመጨረሻው ሥልጣን ነው።"
"We believe family is created by God and a healthy family is the basis of a strong and functional church."
"ቤተሰብ በእግዚአብሔር የተፈጠረ እና ጤናማ ቤተሰብ የጠንካራ ቤተ ክርስቲያን መሠረት አንደሆነ እናምናለን።"
"The commitment to work together in harmony and unity, recognizing that we are all members of one body in Christ."
"ሁላችንም በክርስቶስ አንድ አካል መሆናችንን በመገንዘብ በስምምነትና በአንድነት እንሰራለን"
"We value serving others with humility, compassion, and a desire for servanthood."
"ሌሎችን በትሕትና ፣ በርኅራኄና በአገልጋይነት መንፈስ እናገለግላለን።"
"We value all resources as a gift from God and we use it responsibly for his glory."
"እግዚአብሔር የሰጠንን ሃብትና ንብረት በባለአደራነት ከእርሱ እንደተቀበልን አውቀን ለእግዚአብሔር ክብር በሚሆን መንገድ እናስተዳድራለን ። "